telebirr @telebirr 09.03.2026 18:20 Скопировать Пожаловаться ራሳችንን በአድዋ መልክ እንይ! እንሸለም! አሸናፊዎች ታወቁ! በቴሌብር ሱፐርአፕ ባቀረብነው “One Of Adwa” የዲጂታል ዘመን አርበኛ ዘመቻችን መተግበሪያውን በመጠቀም ፎቶዎቻቸውን አስገብተው ወደ አድዋ ዘመን አርበኛ የቀየሩ፣ ቪዲዮዎቻቸውን በቲክቶክ ገጻቸው በማጋራት ሊንኩን መልሰው ወደ መተግበሪያው ያስገቡና ከፍተኛ ተመልካች ላገኙ 50 ደንበኞቻችንን ከ500 ሺህ ብር ጀምሮ በአጠቃላይ 1.2 ሚሊየን ብር ሽልማት ለአሸናፊዎች ይፋ አድርገናል። ከጉዞ ቴክኖሎጂስ ጋር በአጋርነት ያቀረብነው ዋን ኦፍ አደዋ መተግበሪያ በሃገራችን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ የተደረሰበት እድገት አንድ ማሳያ የሆነና ደንበኞች ፎቶግራፋቸውን ወደ አርበኛ ገጽታ እና አለባበስ መቀየር እና ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ በማጋራት የአድዋ ድልን በመዘከር በማኅበራዊ ሚዲያ በጎ ተጽዕኖ መፍጠር ያስቻለ ነው። #Adwa #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia ❤ 30 👍 10 😍 3 👌 1 18.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram