avatar
telebirr
@telebirr
08.03.2026 17:20
✨ የሴቶችን ዲጂታል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ዓለም አቀፉ የሞባይል ሲስተም ኮሙኒኬሽን ማኅበር (GSMA) ያቀረበውን ሴቶችን በዲጂታል የማስተሳሰር ፕሮግራም በመቀላቀል ሴቶችን የሞባይል አገልግሎት አጠቃቀም ለማሳደግና በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ  የሚረዱ የተለያዩ አገልግሎቶችን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን መነሻ በማድረግ በቅርቡ ለማስጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

�� ሞባይል ቀፎ
�� የሴቶች ጥቅል
�� ብድርና ቁጠባ በልዩ ጥቅም
��‍�� ዲጂታል ስልጠና
�� ሴቷ ሸማች ከሴቷ ነጋዴ

በቅርቡ ይጠብቁን!

#ConnectedWomenInitiative
#WomensDay2026
#Ethiotelecom #GSMA #telebirr #NextHorizon #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
44
👍 19
🙏 4
👌 4
👏 1
3 22.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram
Открыть в Telegram