EffoyJobs - Effoysira.com @effoyjobs 05.04.2026 21:04 Скопировать Пожаловаться �� የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነፃ የላቁ የዲጂታል ክህሎቶች ስልጠና ጥሪ! የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ዓለም ይቀላቀሉ! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኤንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ጋር በመተባበር እጅግ ተፈላጊ የሆኑ የዲጂታል ክህሎት ስልጠናዎችን በነፃ ሊሰጥ ነው። �� የሚሰጡ የስልጠና ዘርፎች፦ ✅ ሙሉ-ስቴክ ሶፍትዌር ልማት (Full-Stack Software Development) ✅ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና ዳታ ኢንጂነሪንግ ✅ የክላውድ እና የኔትወርክ መሰረተ-ልማት ግንባታ ✅ የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity) ✅ የኢንተርፕራይዝ ቢዝነስ ሲስተምስ (ለቢዝነስና አካውንቲንግ ባለሙያዎች) �� ልዩ ጥቅማጥቅሞች፦ �� ስልጠናው 100% ነፃ ነው �� ወርሃዊ የትራንስፖርት ክፍያ ይሸፈናል �� ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የስራ ቅጥር ድጋፍ ይደረጋል �� የስልጠና ቦታ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ �� መስፈርቶችን ለማየት እና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ �� https://effoysira.com/addis-ababa-university-fully-funded-digital-skills-training/ ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁ በማጋራት ለውጥ እንዲፈጥሩ እርዷቸው! EffoySira.com Addis Ababa University Fully Funded Digital Skills Training Latest Job From Addis Ababa University ❤ 94 👍 10 👏 4 😢 2 718 21.3K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram