ebstv worldwide📡 @ebstvworldwide 09.04.2026 23:11 Скопировать Пожаловаться አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር 13ተኛ ዓመት የምሰረታ በዓሉን በደማቅ ስነ ስርዓት አክብሯል። ተቋሙ እስካሁን በጠቅላላው ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር መስጠቱን ተገልጿል። አሚጎስ 13ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ባከበረበት ዕለትም አርቲስት ግሩም ኤርሚያስን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል። ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ�� https://youtu.be/SSAiJ5brddc YouTube ለአንድ ሰው እስከ 20 ሚሊዮን ብር ብድር ከአሚጎስ /Ethio Business "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1 Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv. ❤ 7 4 2.3K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram