የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በሀገሪቱ ወቅታዊ ማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ላይ ስድስተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
በዚህ መሰረት የቡና፣ የቅባት እህሎችና የጥራጥሬ እህሎች የወጪ ንግድ መጠን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ቅናሽ ተብሏል።
በተጨማሪም በባንኮች መካከል ያለው የገንዘብ ግብይት (Interbank Market) ጥቅምት 2017 ከተጀመረ አንስቶ እስከ አሁን 1.97 ትሪሊዮን ብር ደርሷል።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/ix1OTLBdQTI
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram