avatar
ebstv worldwide📡
@ebstvworldwide
06.04.2026 15:30
በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በመጨመሩ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል።

በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ መዘጋት ምክንያት 120 ሺህ ሜትሪክ ቶን ነጭ ናፍጣ እና 60 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአውሮፕላን ነዳጅ የጫኑ ሶስት መርከቦች በአረብ ባህረ ሰላጤ ላይ ቆመዋል።

አዲሱ የሊትር የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ቤንዚን 142.21 ብር እንዲሁም ነጭ ናፍጣ 163.09 ብር ሆኖ እንዲሸጥ ተደንግጓል።

ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/VVBKgjwmQm0
YouTube
የነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ /Ethio Business
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1 Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.
10
2 2.3K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

ebstv worldwide📡

30.8K
Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends.

@ebstvworldwidebot
@EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram