ebstv worldwide📡 @ebstvworldwide 02.04.2026 22:29 Скопировать Пожаловаться ኢትዮ ሮቦቲክስ 4ኛውን የአፍሪካ የአፍሪካ ሮቦቲክስ ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ ተጀምሯል። ፕሮግራሙ እስከ 26 የሚቆይ ሲሆን ከኤለመንተሪ እስከ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና መምህራን የሚሳተፉ ይሳተፋሉ ተብሏል። ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ�� https://www.youtube.com/watch?v=UV49mlBl8C4 YouTube ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ የሚወክሉት እነማን ይሆኑ? /Ethio Business "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1 Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv. ❤ 7 2 2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram