ቻይና በዝቅተኛ ወለድ የሚሰጡ ብድሮችን፣ የቴክኒክ ድጋፎችንና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በማጠናከር ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምትቀጥል በድጋሚ አረጋግጣለች።
በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከቻይና ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኤጀንሲ ጋር በቤጂንግ በልማት ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርጓል።
ሁለቱ ወገኖች በባቡር መሠረተ ልማት፣ በግብርና፣ በዲጂታል ልማት፣ በኢንዱስትሪና በጤና ዘርፎች ያለውን ትብብር ለማስፋት በሚቻልባቸው ዕድሎች ላይ ተወያይተዋል።
ይህንንና ሌሎች ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://www.youtube.com/watch?v=YpPQ8zfSRMY
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram