ባለፉት 8 ወራት ከማዕድን ዘርፉ ከ3.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የማዕድን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ባለፉት 8 ወራት በማዕድን ዘርፍ የተከናወኑ አፈጻጸሞችን የገመገመ ሲሆን ከዘርፉ ከ3.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ገልጿል።
ገቢው ከወርቅ፣ ከጌጣጌጥ፣ ማዕድናት እና ኢንዱስትሪ ማዕድናት በመላክ ሲሆን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በመጠን 27 በመቶ በገቢ ደግሞ 92 በመቶ ብልጫ ተመዝግቧል፡፡
ይህንንና ሌሎች ወቅታዊ አጫጭር የቢዝነስ መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/y3Cu5P_nxXg
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram