avatar
ebstv worldwide📡
@ebstvworldwide
26.03.2026 22:41
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል።መንግስት ዘርፉን ለማሳደግም የተለያዩ ማበረታቻዎችንም እያደረገ ይገኛል።

በተለይም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ስትራቴጂ የተቀረጸ ሲሆን ይህ ለኢንዱስትሪው ሰፊ ዕድል እንደሚሆን ተስፋ ይደረግበታል።

በሌላ በኩል የመሰረተ ልማት (እንደየቻርጅ መሙያ ጣቢያ) መለዋወጫ ዕቃ እንደዋና ችግር ይነሳል። አጠቃላይ ዘርፉ ያለበት ሁኑታን በተመለከተ ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ድኤታ አቶ በርኦ ሀሰን ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡

ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/_Jv3pt3Rj3I
👍 1
2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

ebstv worldwide📡

30.8K
Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends.

@ebstvworldwidebot
@EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram