avatar
ebstv worldwide📡
@ebstvworldwide
26.03.2026 22:29
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ 500 ሺህ ስማርት የቅድመ ክፍያ ቆጣሪዎችን ለነባርና አዲስ ደንበኞቹ የመግጠም ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ።

እነዚህ ዘመናዊ ቆጣሪዎች የቅድመ ክፍያ ደንበኞች ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ሳይሄዱ የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ቶክን ቁጥር በመግዛት የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲሞሉ የሚያስችሉ ናቸው ብለዋል፡፡

ይህ ፕሮጀክት ቀደም ሲል የነበሩ የቅድመ ክፍያ ካርድ መጥፋት፣ የካርድ መበላሸት፣ የኔትዎርክ መቆራረጥ እንዲሁም ቆጣሪው ላይ ብር አልገባልኝም የሚሉትን ችግሮች ይቀርፋል ሲሉም አረጋግጠዋል።

ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/M3xTmxBuWgU
1
😭 1
1.9K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

ebstv worldwide📡

30.8K
Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends.

@ebstvworldwidebot
@EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram