ዓለምአቀፍ የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል።በተለይም ከፍተኛ ቡና አምራች የሆኑት ብራዚል እና ቬትናም ቡና ለዓለም ገበያ ማቅረባቸው ደግሞ በምክንያትነት ይጠቀሳል። ይህም በኢትዮጵያ የቡና ዘርፍ ላይ ተጽእኖ እንደሚያሳድር ተገልጿል።
ስለሆነም የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ቡና ነጋዴዎች ምርትን ወደገበያ እንዲያቀርቡ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። በዚህ ላይ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ዑመር ጋር ቆይታ አድርገናል።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/MTP7cN4U5tI
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram