avatar
ebstv worldwide📡
@ebstvworldwide
19.03.2026 22:38
የኢትዮጵያ የግልና የመንግስት ባንኮችንና በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የሚኖራቸውን ተሳትፎ ማጠናከር የሚያስችል የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኦፕሬሽንና ፓርክ አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍጹም ከተማ እንዳሉት፤ ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሦስተኛውን የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል
ሪፖርቱ ከሐምሌ 2024 እስከ ሰኔ 2025 ያለውን የሚያጠቃልል ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ የሀገሪቱ የፋይናስ ዘርፍ ጤናማ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ያካትታል

በተጠናቀቀው ዓመትም የተለያዩ ዓለምአቀፋዊ የኢኮኖሚ ተጽዕኖዎች ቢከሰቱም እነዚህን ጫናዎች በመቋቋም ጤናማ ዕድገት ማስመዝገብ ችሏል ብሏል፡፡
ሪፖርቱ የባንክ ኢንስትሪውን በቀዳሚነት ሲመለከት ዘርፉ በበርካታ መለኪያዎች ስኬታማ ለአብነትም በካፒታል ዕድገት፣ በአጠቃላይ ሀብት፣በጥሬ ገንዘብ አቅርቦት፣በትርፍና ካለፈው ዓመት የተሻለ ስለመሆኑ አመላክቷል፡፡
የሪፖርቱን ዝርዝር መረጃ ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ��
https://youtu.be/jXEAXmVj1WA
YouTube
የባንክ ዘርፉ ሀብት 5.6 ትሪሊዮን ብር መድረስ /Ethio Business
"Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business
1.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

ebstv worldwide📡

30.8K
Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends.

@ebstvworldwidebot
@EbswhatsnewBot
Открыть в Telegram