Abay Bank @abaybanksharecompany 09.04.2026 14:27 Скопировать Пожаловаться ������ የበዓል ስጦታዎን ይቀበሉ! እርስዎ በዓሉን ለማድመቅ ሽርጉድ እያሉ ነው፡፡ ወዳጅ ዘመዶችዎ ከውጭ አገር ገንዘብ ልከው ፍቅራቸውን ለመግለጽ እየታተሩ ነው፡፡ ባንካችን ዓባይ ደግሞ በበዓል ስጦታ ደስታዎን እጥፍ_ድርብ ያደርግልዎታል! ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ #4 በመቶ የበዓል ስጦታ ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር እናበረክትልዎታለን፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 13 👍 3 👏 2 1 4.3K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram