07.04.2026 16:40
ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ
-------------------------
ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ጋር በስትራቴጂያዊ የቢዝነስ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል።

የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እና የኢትዮጵያ አይ ቲ ፓርክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በለጠ እሱባለው የመግባቢያ ሥምምነቱን ተፈራርመዋል፡፡ 

ኃፊዎቹ ለሁለቱ ተቋሞች ብቻ ሳይሆን ለአገር ዕድገት በሚጠቅሙ ቁልፍ የፋይናንስ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ላይም በትብብር እንደሚሰሩ በመርሐ-ግብሩ  ተናግረዋል።

በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ የማኔጅመንት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
👍 21
14
🤩 3
👏 1
10 5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram