Abay Bank @abaybanksharecompany 06.04.2026 12:35 Скопировать Пожаловаться 4% የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ! ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ 4% ጉርሻ ይሸለሙ! የመጋቢት 28/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ዓባይ ባንክ ከውጭ አገር በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቹ የሚላክልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 4% የበዓል ስጦታ ሲያቀርብልዎ በደስታ ነው፡፡ https://www.abaybanksc.com ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 14 👍 4 1 6K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram