03.04.2026 11:48
ምቾት ላለው ግብይትዎ
ሃላል ካርድ አለኝታዎ!


የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን በተከተለው የዓባይ ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በተዘጋጀው የሃላል ካርድዎ በሱቆች፣ ሬስቶራንቶችና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት በሚገኙ የፖስ ማሽኖች ክፍያ ለመፈጸም እንዲሁም በኤቲኤም ማሽኖች 24/7 በመጠቀም ቀንዎን በሐሴት ያሳልፉ!

በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ ሃላል ካርድዎን ይውሰዱ፡፡

https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
👍 8
2
👏 1
1 5.5K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram