#6 ቀናት ብቻ ቀሩት!
የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር አስተሳስረዋል?
እንግዲያውስ
ከመጋቢት 30 አስቀድመው በቀሩት 6 ቀናት ባሉበት ሆነው ቀጥለው የተለመለከቱትን ሒደቶች በመከተል በቀላሉ የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
1. ይህን ማገናኛ (
https://faydaabaybank.com.et/) በመጫን ገጹን ይክፈቱ፣
2. የሒሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Confirm Account’ የሚለውን ይጫኑ፣
3. በሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ከዓባይ ባንክ የተላከልዎን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
4. ባለ 16 አሃዝ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣
5. በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ከNational ID የተላከልዎን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣
6. ለፋይዳ ያስመዘገቡትን ዝርዝር መረጃ በመመልከት “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣
7. በመጨረሻም የዓባይ ባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ማስተሳሰርዎን ማረጋገጫ ይደርስዎታል፡፡
ማስታወሻ! የሚስጥር ቁጥርዎን(OTP) ለማንም አሳልፈው አይስጡ።
እናመሰግናለን
!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram