#7 ቀናት ብቻ ቀሩት!
የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር አስተሳስረዋል?
ከ
መጋቢት 30 አስቀድመው በቀሩት 7 ቀናት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ባሉበት ሆነው ማገናኛውን በመከተል (
https://faydaabaybank.com.et/) የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
#አስታውሱ
! ከመጋቢት 30 በፊት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በማስተሳሰር አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን ልናስታውስዎ እንወዳለን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram