ሽልማት ለታማኝነት መርሀ ግብር በይፋ ተጀመረ!
ዓባይ ባንክ ከመጋቢት 8/2018 እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ በዓባይ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም በ*812# ከ500 ብር ጀምሮ ግብይት በፈጸሙ ቁጥር (የገንዘብ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ) የሚሰባስቧቸውን ነጥቦች ወደ ገንዘብ በመቀየር ለታማኝነትዎ ሽልማት ያበረክትልዎታል፡፡
የሞባይል መተግበሪያውን ካልጫኑ በዚህ ��
https://www.abaybanksc.com/mobile_app ማገናኛ (ሊንክ) ያውርዱና በሽልማት ይንበሽበሹ!
አብራችሁን እየሠራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram