#እናስታውስዎ
!
#ጥቂት
ቀናት ብቻ ቀሩት!
ውድ ደንበኞቻችን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜው መጋቢት 30 ይጠናቀቃል፤ ሥለሆነም የመጨረሻው ቀን ከመድረሱ በፊት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ማገናኛውን በመከተል (
https://faydaabaybank.com.et/) የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
#አስታውሱ! መጋቢት 30 ከመጠናቀቁ በፊት የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት አያገኙም፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram