Abay Bank @abaybanksharecompany 24.03.2026 16:16 Скопировать Пожаловаться #መጋቢት30ይጠናቀቃል! የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜው መጋቢት 30 ይጠናቀቃል። እርስዎ አስተሳስረዋል? እንግዲያውስ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ማገናኛውን በመከተል (https://faydaabaybank.com.et/) የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! 👍 11 ❤ 9 🤩 1 24 6.1K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram