Abay Bank @abaybanksharecompany 23.03.2026 15:36 Скопировать Пожаловаться ሂሳብዎን ከፋይዳ ጋር የማስተሳሰሪያ ጊዜው መጋቢት 30 ይጠናቀቃል። እርስዎስ ሂሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዋ ጋር አስተሳስረዋል? ካላስተሳሰሩ ይፍጠኑና ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው ባሉበት ሆነው ያስተሳስሩ። https://faydaabaybank.com.et ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 13 👍 4 👏 2 🤩 2 29 6.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram