13.03.2026 13:03
ሰዲቅ

ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓ  የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን የተከተለ፣ ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ ያልተመሰረተ እንዲሁም በሸሪዓው ህግ በተፈቀዱ የሥራ ዘርፎች ላይ ብቻ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በኩል የሚሰጥ የባንክ አገልግሎት ነው፡፡

�� ዋዲያህ
የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ፣
�� ሙዳራባህ የቁጠባና በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሂሳብ፣
�� የሀጅ ጉዞዎን ለማከናወን የተዘጋጀ የቁጠባ አገልግሎት፣
�� ካፋላህ የዋስትና አገልግሎት፣ 
�� ሀዋላ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሁም
�� ሙራባህ፣ ቀርድ እና ሌሎች ከወለድ ነፃ የፋይናንስ አገልግሎቶቻችንን እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል።

ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ፡ https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
15
👍 1
3 7.2K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram