መማር ያስከብራል - ሀገርን ያኮራል፣
ቁጠባም ድንቅ ነው - ለስኬት ያበቃል፣
ሁለቱም በአንድ ላይ - በጥበብ ይደምቃል!
ባንካችን የወርቃማ ስኬቶች መክፈቻ ቁልፍ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ
“ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ ጥረትዎ ከግብ እንዲደርስ በታላቅ አጋርነት ይደግፍዎታል፡፡
ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ
“ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” በመክፈት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት ጋብዘንዎታል፡፡
https://www.abaybanksc.com/abay/tibeb-saving/
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram