Abay Bank @abaybanksharecompany 09.03.2026 19:31 Скопировать Пожаловаться ዓባይ ባንክ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር፣ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው 24/7 በቀላሉ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ዘርፈብዙ የባንክ አገልግሎት መስጫን አመቻችቷል፡፡ Unite.et ን በመጠቀም በርካቶችን አገልግሎቱን እያገኙ ነው፡፡ እርስዎም ግዜና ቦታ ሳያግድብዎ መገልገል የሚችሉበትን መተግበሪያ አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙ፡፡ https://www.abaybanksc.com/abay/uniteet/ ❤ 10 👍 5 👏 1 6.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram