Abay Bank @abaybanksharecompany 06.03.2026 11:51 Скопировать Пожаловаться ዘካህ ዘካህ የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን የተከተለ፣ ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ ያልተመሰረተ እንዲሁም በሸሪዓው ህግ በተፈቀዱ የሥራ ዘርፎች ላይ ብቻ መሰረት ያደረገ የታላቅነትዎ አጋር ነው፡፡ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ ዘካህ የዓባይ ሰዲቅ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎትን ይጠቀሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 8 1 6.7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram