በሃላል - ቀላል ሆኗል!
የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን በተከተለው የዓባይ ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በተዘጋጀው
የሃላል ካርድዎ በሱቆች፣ ሬስቶራንቶችና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት በሚገኙ የፖስ ማሽኖች ክፍያ ለመፈጸም እንዲሁም በኤቲኤም ማሽኖች 24/7 በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!
በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ ሃላል ካርድዎን ይውሰዱ፡፡
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram