እናስተዋውቅዎ!
የባንካችን
ሜክሲኮ ቡና እና ሻይ ቅርንጫፍ ይበልጥ አሸብርቋል!
ቅርንጫፋችን ቀደምሲል የቄራ ታክሲ መያዣ አካባቢ ከነበረው ቦታ ወደ
ደብረወርቅ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ በመዘዋወር በተለመደው ሁሉንአቀፍ ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ሊያስተናግድዎ ይጠብቅዎታል፡፡
እርስዎ ሥራዎን ጨርሰው ወደቅርንጫፋችን ጎራ ሲሉ ሠራተኞቻችን በትጋት፣ በቅልጥፍና እና በትህትና
እስከ ምሽቱ 3:00 ድረስ ያገለግሉዎታል፡፡
ወደ ቅርንጫፋችን ለመምጣት ጊዜ ቢያጥርዎ፣ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነውን የዓባይ ሞባይል መተግበሪያን (
https://www.abaybanksc.com/mobile_app) አውርደው ይጠቀሙ።
አብራችሁን እየሠራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram