Abay Bank @abaybanksharecompany 24.02.2026 18:10 Скопировать Пожаловаться ውድ ደንበኞቻችን፣ የዓባይ ባንክን የ2025 የሥራ አፈጻጸም፣ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እንዲሁም ሌሎች የሥራ እንቅስቃሴዎች በተመለከተ ባንካችን ያዘጋጀውን "የ2025 ካምፓኒ ፕሮፋይል" ማገናኛውን https://www.abaybanksc.com/wp-content/uploads/2026/02/Company-Profile-2025.pdf በመከተል የተሟላ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! 👍 11 ❤ 3 👏 2 2 6.1K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram