Abay Bank @abaybanksharecompany 21.02.2026 16:54 Скопировать Пожаловаться ረመዳን ሙባረክ! ዓባይ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዳን የጾም ወር ከልብ እየተመኘ፣ በሀገራችን ከተሞች ላይ በሶላት ወቅት የሚያገለግል የ1447ኛው የረመዳን ወር የጊዜ ሰሌዳ እነሆ። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 10 🥰 2 8 6.4K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram