Abay Bank @abaybanksharecompany 21.02.2026 14:25 Скопировать Пожаловаться ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ 4% ጉርሻ ይሸለሙ! ዓባይ ባንክ ከየካቲት 12/2018 እስከ ሚያዚያ 22/2018 ድረስ ከውጭ አገር በዌስተርን ዩኒየን፣ ቲዩንስ፣ መኒግራም፣ ዳሃብሺል፣ ዩረሚት፣ ሪያ፣ ሺፍት፣ ሪሚትሊ፣ ኢትዮዳሽ፣ እና ሲቲ ፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 4% ጉርሻ ሲያቀርብልዎ በደስታ ነው፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 14 👏 4 👍 2 🤩 1 6 6.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram