20.02.2026 15:28
�� አስተሳስረዋል❓

��‍♀️ ምኑን❓

�� የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር አስተሳስረዋል❓


እንግዲያውስ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ማገናኛውን በመከተል (https://faydaabaybank.com.et/) የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነጻ የጥሪ ማዕከላችን በ8834 ይደውሉ፤ ወይም በኢሜል አድራሻችን customercare@Abaybanksc.com ይጻፉልን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
17
👍 9
👏 1
🎉 1
106 7.6K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram