ዓባይ ሰዲቅ - የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን የተከተለ፣ ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ ያልተመሰረተ እንዲሁም በሸሪዓው ህግ በተፈቀዱ የሥራ ዘርፎች ላይ ብቻ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በኩል የሚሰጥ የባንክ አገልግሎት ነው፡፡
በሶላት ወቅት የሚያገለግል
የ1447ኛው የረመዳን ወር የጊዜ ሰሌዳ ማገናኛውን (
https://solat.abaysadiiq.workers.dev/) በመከተል ማግኘት እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልጻለን።
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram