Abay Bank @abaybanksharecompany 18.02.2026 12:41 Скопировать Пожаловаться ረመዳን ሙባረክ! ዓባይ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን የጾም ወር በሠላም አደረሳችሁ እያለ፣ በሀገራችን ከተሞች ላይ በሶላት ወቅት የሚያገለግል የ1447ኛው የረመዳን ወር የጊዜ ሰሌዳ ማገናኛውን (https://solat.abaysadiiq.workers.dev/) በመከተል ማግኘት እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልጻለን። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! 👍 15 ❤ 5 👏 2 2 6.3K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram