ዓባይ ባንክ በእጅዎ፣ በደጅዎ እንዲሁም በባሕር ማዶ እርስዎ ያሉበት ቦታ ሁሉ ይገኛል!
ባሕር ተሻግረው ቤተሰብ ለመደገፍ እና ጥሪት ለመቋጠር ሲታትሩ፣ ባንክዎ ዓባይ ደግሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር በመተባበር፣ በቀላሉና በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው 24/7 ሊጠቀሙበት የሚችል ዘርፈብዙ የባንክ አገልግሎት
Unite.et በማቅረብ የወገን አጋርነቱን እያስመሰከረ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃና የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡፡
https://www.abaybanksc.com/abay/uniteet/
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram