Abay Bank @abaybanksharecompany 16.02.2026 13:47 Скопировать Пожаловаться እንዲያውቁት! የባንካችን ሜክሲኮ ቡና እና ሻይ ቅርንጫፍ ቀደምሲል የቄራ ታክሲ መያዣ አካባቢ ከነበረው ቦታ ወደ ደብረወርቅ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ የተዘዋወረ መሆኑን ለውድ ደንበኞቻችን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ በቅርንጫፋችን የተለመደ ሁሉንአቀፍ ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ያገኛሉ፤ ይጎብኙን! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! 👍 16 ❤ 5 👏 1 1 6.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram