Abay Bank @abaybanksharecompany 13.02.2026 13:29 Скопировать Пожаловаться ምቾት ላለው ግብይትዎ ሃላል ካርድ አለኝታዎ! የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን በተከተለው የዓባይ ሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የተዘጋጀውን ሃላል ካርድ 24/7 በግብይትዎ በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ! በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ ሃላል ካርድዎን ይውሰዱ፡፡ https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! 🥰 6 ❤ 2 1 6.9K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram