12.02.2026 20:37
እናስተዋውቅዎ!

ባንካችን ካሉት 547 ቅርንጫፎች ውስጥ ለም ሆቴል ቅርንጫፋችን እንደቤትዎ ይመችዎታል፡፡ አገልግሎት ለማግኘት ጎራ ሲሉ ሠራተኞቻችን ልብን በሚያሞቅ ፈገግታ ተቀብለው በትጋት፣ በቅልጥፍና እና በትህትና ያገለግሉዎታል፡፡ 

በተጨማሪም በቅርንጫፋችን በዓባይ ካርድዎ 24/7 የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ይጎብኙን!

አብራችሁን እየሠራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን!


የዓባይ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay ላይ ያውርዱ።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
👍 20
7
👏 3
🤩 3
6 6.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram