ያስታውሱ... እንዳይረሱ!
የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በቀላሉ ያስተሳስሩ!
ማገናኛውን በመከተል (
https://faydaabaybank.com.et/) ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነጻ የጥሪ ማዕከላችን በ8834 ይደውሉ፤ ወይም በኢሜል አድራሻችን
customercare@Abaybanksc.com ይጻፉልን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram