Abay Bank @abaybanksharecompany 10.02.2026 17:58 Скопировать Пожаловаться ለውድ ቤተሰቦቻችን፣ የዓባይ ባንክ የፌስቡክ ገጽ (http://www.facebook*.com/abaybanksharecompany) የትክክለኛነት ማረጋገጫ (Verification Badge ✔️) ያለው መሆኑን እየገለጽን፣ ከሌሎች በስማችን ከተከፈቱ የፌስቡክ አካውንቶች አሳሳች መረጃዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ባንካችን የሚሰጣቸውን የተለያዩ አገልግሎቶች፣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያዎች እና ሌሎች ትኩስ የፋይናንስ መረጃዎች ለማግኘት የባንካችን የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘናል፡፡ ፌስቡክ (http://www.facebook*.com/abaybanksharecompany) ሊንክድኢን (https://www.linkedin.com/company/abaybank) ኤክስ (https://x.com/AbayBank) ዩትዩብ (https://www.youtube.com/@abaybank4665) ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/@abaybank) ኢንስታግራም (https://www.instagram*.com/abay_bank/) ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! 👍 16 ❤ 6 👏 5 🤩 2 2 7K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram