ጥሬ ገንዘብ አልያዙም?... አያሳስብም!
የዓባይ ባንክን የክፍያ መፈጸሚያ
ፖስ ማሽን በመጠቀም
24/7 ከጥሬ ገንዘብ ዝውውር ነጻ በሆነ ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት ግብይትዎን ማከናወን ይችላሉ!
የዓባይ ባንክ ካርድዎን ከሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመውሰድ የክፍያ መፈጸሚያ
ፖስ ማሽኖቻችን በሚገኙባቸው ልዩ ልዩ የመገበያያ ሥፍራዎች እና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት በምቾት ክፍያዎን እንዲፈጽሙ ጋብዘናል፡፡
https://www.abaybanksc.com/ways-to-bank/
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram