05.02.2026 17:18
እናስተዋውቅዎ!

ይበልጥ በደመቀችውና ባሸበረቀችው የቢዝነስ ማዕከሏ ቦሌ ላይ የቦሌ መድሐኒዓለም ቅርንጫፋችን እርስዎን ከሚመጥን ምቾት ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

እርስዎ ሥራዎን ጨርሰው ወደቅርንጫፋችን ጎራ ሲሉ ሠራተኞቻችን በትጋት፣ በቅልጥፍና እና በትህትና እስከ ምሽቱ 3:00 ድረስ ያገለግሉዎታል፡፡

በተጨማሪም በቅርንጫፋችን በዓባይ ካርድዎ 24/7 የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡

አብራችሁን እየሠራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን!

የዓባይ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ለመጠቀም መተግበሪያውን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay ላይ ያውርዱ።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
👍 24
20
👏 4
7 6.8K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram