Abay Bank @abaybanksharecompany 04.02.2026 16:55 Скопировать Пожаловаться እናስታውስዎ! የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር በቀላሉ ያስተሳስሩ! ማገናኛውን በመከተል (https://faydaabaybank.com.et/) ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነጻ የጥሪ ማዕከላችን በ8834 ይደውሉ፤ ወይም በኢሜል አድራሻችን customercare@Abaybanksc.com ይጻፉልን፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 11 👍 6 🤩 1 60 9.1K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram