03.02.2026 18:07
የጽዋ ማኅበር የቁጠባ ሒሳብ!

ልዩ ልዩ ማኅበራት የጽዋ፣ ሰንበቴ እንዲሁም ወደ ቤተክርስቲያን፣ ገዳማት እና ታሪካዊ ቦታዎች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ ጉዞ እና መሰል ተግባራትን ለማከናወን እንዲያስችላቸው የገንዘብ ቁጠባ ሥርዓት አዳብረዋል። ባንካችን ይህን የኖረ የቁጠባ ባህል ማገዝ የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ “የጽዋ ማኅበር የቁጠባ ሒሳብ” በሚል ስያሜ በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡

የጽዋ ማኅበር የቁጠባ ሒሳብ በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ይክፈቱ፣ ይገልገሉ፡፡ የየማኅበራት አባላት በቅርንጫፎችን ከምንሰጠው አገልግሎት በተጨማሪ ካሉበት ሆነው በዓባይ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በአጭር ኮድ (USSD) *812# በመጠቀም ገንዘብ ማንቀሳቀስ ይችላሉ።

የዓባይ የሞባይል መተግበሪያን ከ https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay ላይ ያውርዱ።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
17
👍 5
👏 1
9 8.1K

Обсуждение 0

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Abay Bank

26.8K
Vision:
To Become the First Bank of Choice

Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders

Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation
Открыть в Telegram