Abay Bank @abaybanksharecompany 30.01.2026 16:12 Скопировать Пожаловаться የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ! ካሉበት ሆነው ይህንን ማገናኛ (https://faydaabaybank.com.et/) በመጠቀም ወይም በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ተጠቅመው ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነጻ የጥሪ ማዕከላችን በ8834 ይደውሉ፤ ወይም በኢሜል አድራሻችን customercare@Abaybanksc.com ይጻፉልን፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 18 👍 4 👏 2 🎉 2 70 9.4K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram