Abay Bank @abaybanksharecompany 30.01.2026 11:11 Скопировать Пожаловаться ዘካህ ዘካህ ከዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አገልግሎት ከበርካታ አማራጮች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆዎችን እና አሠራሮችን የተከተለ፣ ምንም ዓይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል ላይ ያልተመሰረተ እንዲሁም በሸሪዓው ህግ በተፈቀዱ የሥራ ዘርፎች ላይ ብቻ መሰረት ያደረገ የታላቅነትዎ አጋር ነው፡፡ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ ዘካህ የዓባይ ሰዲቅ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎትን ይጠቀሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! ❤ 8 👍 2 👏 1 4 7.2K
Обсуждение 0
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram