Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 05.04.2026 13:54 Скопировать Пожаловаться መልካም እሁድ! የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ተንጉማ ፣ ጎራ ጎት ፣ ጉንዲ እና ዋቾ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል! በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! �� በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!�� #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether ❤ 26 👍 8 81 2 6.8K
Обсуждение 81
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram