avatar
Safaricom Ethiopia PLC
@Safaricom_Ethiopia_PLC
29.03.2026 13:32
መልካም እሁድ!

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ሽረ እንደስላሴ ፣ እንዳባጉና ፣ ፈለገ ብርሃን እና ደሎ ሰብሮ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! ��

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!��

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
27
👍 10
👏 3
😢 3
87 1 10.1K

Обсуждение 87

Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.

Обсудить в Telegram

Safaricom Ethiopia PLC

78.3K
Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹

This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!

Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.

Safaricom Ethiopia Bot: @official_safaricomet_bot
Открыть в Telegram