Safaricom Ethiopia PLC @Safaricom_Ethiopia_PLC 23.03.2026 13:53 Скопировать Пожаловаться ጎዳናዎቹ ዝም ቢሉም ፤ ድባቡ ግን አሁንም በውስጣችን አለ! የ5 ኪ.ሜ ሩጫን ብቻ አልነበረም ፤ የኢትዮጵያውያን ሴቶችን የማይበገር መንፈስ እና እውነተኛ እህትማማችነት ያከበርንበት ልዩ መድረክ ነበር። ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ እና ውብ በሆነ የአንድነት ስሜት የተሞላ ልዩ ቀን ነበር! የእውነተኛ አንደኚት ጉልበት ማለት ይሄው ነው! ���� #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #Andegna #FurtherAheadTogether ❤ 7 👍 5 👏 1 11 1 5.7K
Обсуждение 11
Обсуждение не доступно в веб-версии. Чтобы написать комментарий, перейдите в приложение Telegram.
Обсудить в Telegram